የአማርኛ ዜና አዲስ ሙከራ
test 1
የሕዳሴ ግድብ በመጪው መስከረም ይመረቃል መባሉን ተከትሎ ግብፅ "የዓለም አቀፍ ሕግን በጣሰ መልኩ በምሥራቃዊ ናይል ተፋሰስ የሚደረግ የተናጠል እርምጃን" እንደማትቀበል ለበርካታ አፍሪካ አገራት አሳወቀች።