Story Details
- Published: 2025-10-03
- Category: ዜና ክልል
- Tags: የውጭ ዜጎች, የመኖሪያ ቤት, አዋጅ
-
Excerpt:
የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሆነው የውጭ ዜጋም በአዋጁ ከተመለከቱት ገደቦች በስተቀር ለማንኛውም የመኖሪያ ቤት ባለመብት ለሆኑ ኢትዮጵያውያን በሕግ የተሰጡ የንብረት መብቶች ይኖሩታል፡፡ ነገር ግን አዋጁ የውጭ ዜጎች የቤት ባለቤት እና የመሬት ባለይዞታ ቢሆኑም እንኳን፤ መብቱ ግን ፍጹም እንዳልሆነና ከኢትዮጵያውያን በተለየ ሁኔታ ብዙ ገደቦች እና ቁጥጥሮች የሚደረጉበት መሆኑን ያስቀምጣል፡፡