የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሆነው የውጭ ዜጋም በአዋጁ ከተመለከቱት ገደቦች በስተቀር ለማንኛውም የመኖሪያ ቤት ባለመብት ለሆኑ ኢትዮጵያውያን በሕግ የተሰጡ የንብረት መብቶች ይኖሩታል፡፡ ነገር ግን አዋጁ የውጭ ዜጎች የቤት ባለቤት እና የመሬት ባለይዞታ ቢሆኑም እንኳን፤ መብቱ ግን ፍጹም እንዳልሆነና ከኢትዮጵያውያን በተለየ ሁኔታ ብዙ ገደቦች እና ቁጥጥሮች የሚደረጉበት መሆኑን ያስቀምጣል፡፡
New test story New test story New test story New test story New test story New test story New test s
test
ኢትዮጵያ ላለፉት ረዥም ዓመታት የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ሀገር ለመሆን እያደረገች ባለው ረዥም ሒደት ውስጥ ያሉትን መሰረታዊ መስፈርቶች በማሟላት ላይ ትገኛለች፡፡